Health Article

አጥንት ጉ ዛሬ ዛሬ ቴክኖሎጂ ያመጣቸው ስማርትፎኖች ጊዜያችንን እየወሰዱ እንደሆነ የአደባባይ ሚስጥር ነው አብዛኛዎቻችን ብዙ ሰዓታችንን የምናጠፋው ስክሪን ላይ መሆኑም ይታወቃል ታዲያ ይህ ልማድ ጤናችንን ለከፋ ሁኔታ የሚያጋልጥ እንደሆነስ የምናውቅ ምን ያክሎቻችን ነን...

ይህ ህክምና በተፈጥሮ ከባቢ አየር ላይ ከሚገኘው የአየር ግፊት ሶስት እጥፍ ከፍ ያለ አየር ለሳንባችን እንዲደርሰው በማድረግ የሚከናወን ሲሆን ለሚከተሉት ህመም አይነቶች ይመረጣል   -በደም ስር ውስጥ የአየር ወይም የጋዝ መቋጠርን ለማከም -በካርቦን ሞኖክሳይድ ወይም በጭስ መታፈንን ለማከም -ለክሎስትሪዲያን ጋዝ ጋንግሪን -በአደጋ ወይም በግጭት ምክኒያት የሚመጣ የደም ዝውውር መቋረጥ ህክምና -...

በተለምዶ የአጥንት መሳሳት የምንለው አጥንታችን ጥንካሬውን አጥቶ ሲሳሳና በዚህም ምክኒያት የአጥንት መድከም ሲኖርነውበአብዛኛው ጊዜ ህመሙ ቢኖርም እንኳን ምንም ምልክት ስለማያሳይ እንዲሁም አንድ ሰው አጥንቱ ቢሳሳ እንኳን አጥንቱ መሳሳቱን ሊያውቅ ስለማይችል “ዝምተኛ ህመም” እንደሆነ ይታሰባል የዚህ በሽታ ተጠቂዎች አጥንታቸው በቀላሉ የመሰበር አጋጣሚው ከፍተኛ ሲሆን ስብራት ካጋጠማቸው በኋላም...

የታይሮይድ ሆርሞን የኢንዶክራይን ሆርሞን ተብለው ከሚታወቁ ሆርሞኖች ትልቁ ሲሆን የሚገኘውም ከአንገታችን ፊት ለፊት ላይ ነው ተግባሩንም ስናይ የሰውነታችንን አሰራር ለማመጣጠን ነው፡፡ ይህ ሆርሞን ተግባሩን እንዲወጣ እና የተለያዩ ሆርሞኖች ማምረት እንዲችል “አዮዲን” የተባለ ንጥረ ነገር ያስፈልገዋል፡፡ሰውነታችን የሚያገኘው የአዮዲን ንጥረ ነገር ትንሽ ከሆነ ወይም ደግሞ ከሚገባው በላይ ከበዛ...

እንደ የአለም ጤና ድርጅት ዘገባ ካንሰር ለሞት ከሚዳርጉ አደገኛ በሽታዎች ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል ከዚህም ውስጥ በ2015 ከ አንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን በላይ ዜጎችን መቅጠፉ ይታወቃል የሳምባ ካንሰር ማለት በሳምባ ውስጥ ጤነኛ ያልሆኑ ህዋሳት ከወስነት ቁጥጥር ውጪ መብዛት ሲሆን የእነዚህ ህዋሳት ከቁጥጥር ውጪ መብዛት የሳምባን የተለመደ አሰራር...

ብዙ ሰዎች የጸረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች አጠቃቀም እና እነዚህ መድሃኒቶች ከጸረ ብግነት መድሃኒቶች ጋር ምን እንደሚለያያቸው ለማወቅ ግራ ሲጋቡ ይታያል፡፡በእነዚህ መድሃኒቶች የአጠቃቀም ክፍተት ካለ ለከፋ የጤና ችግር የመጋለጥ እድል ይኖራል፡፡ይህ ጽሁፍም የተዘጋጀው ይህንን ግራ መጋባት በተወሰነ መልኩ ለማስተካከል እንዲሁም በህብረተሰቡ ውስጥ የተሻለ ግንዛቤ ለመፍጠር ነው፡፡ ጸረ ባክቴሪያ...

እንደሚታወቀው የካንሰር በሽታ በአለም አቀፍ ደረጃ ብዙ ሰዎች በመግደል ቀዳሚ መሆኑ ይታወቃል፡፡ሊምፎማ በታይላንድ ሀገር ከሚታዩት የካንሰር ህመሞች ቀዳሚውን ስፍራ ሲይዝ ህመሙም በማንኛውም እድሜ ክልል ሊከሰት ይችላል፡፡ይህ የካንሰር አይነት በሰውነታችን ውስጥ የሚገኙ የበሽታ መከላከያ ህዋሶቻችንን የሚያጠቃ ሲሆን አንዳንዴም ከሊምፍ ኖዶች ውጪ ወደ ሌላ የሰውነታችን ክፍል ሊሰራጭ...

ኬሞቴራፒ ወይም በተለምዶ ‘’ኬሞ’’ ማለት መድሀኒቶችን በመጠቀም በሰውነት ወስጥ የሚገኙ የካንሰር ሴሎችን ማጥቃት ነው፡፡ይህ ህክምና እንዴት ይሰራል ወደሚለው ስንመጣ ከተፈጥሮ ቁጥጥር ውጪ በሆነ መልኩ የተራቡትን ሴሎችን እድገት በማቆም እንዲሁም ዝግ በማድረግ ነው፡፡   የኬሞቴራፒ ህክምና እንዴት ይሰጣል የኬሞቴራፒ ህክምና አንድ ወይም ሁለትና ከዚያ በላይ የሆኑ መድሃኒቶችን በሚዋጥ...

BPH (Benign Prostate Hyperplasia) ይህ ችግር 80 ፐርሰንት የሚሆኑት ወንዶች እድሜያቸው እየገፋ ሲሄድ የፕሮስቴት እጢያቸው መጠኑ እያደገ በመሄድ ሽንት መሽናትን አስቸጋሪ ያደርገዋል፡፡ በዚህም ምክኒያት ታማሚዎች የሽንት ፍሰት ዝግ ማለት ምልክቶቹን ስንመለከት የሽንት ፍሰት ዝግ ማለት የሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት ማታ ማታ ለሽንት ከአንድ ጊዜ...

Vejthani Hospital