Search results for: cancer

የጤና ምርመራ ፕሮግራም

[…] ● Hepatitis B Surface Antibody (HBsAb) ● Hepatitis C Virus (AntiHCV) ● Tumor marker Alpha-fetoprotein (AFP) ● Carcinoembryonic antigen (CEA) ● Prostate Specific antigen (PSA) ● Pancreatic cancer (CA 19-9) ● Hormones, Vitamin and Electrolytes Thyroid Stimulating Hormone (TSH) ● Free Thyroxine (Free T4) ● Calcium ● Vitamin D total ● Sodium ● Potassium […]

የታይሮይድ ካንሰር (Thyroid cancer) መታከም ይችላል!

[…] ካገኘን ይህ እባጭ ካንሰራማ የሆነ የታይሮይድ እባጭ ሊሆን ይችላል። ሳይታከሙ ከተውት በአካባቢው ወዳሉ የሊንፍ ኖዶች እና አጥንቶች ሊሰራጭ ይችላል። ነገር ግን አይጨነቁ መታከም ይችላል! የታይሮይድ ካንሰር (Thyroid cancer) ባልተለመደ የታይሮይድ ሴሎች መቀየር ምክንያት የሚከሰት በሽታ ነው። በመጀመርያው ደረጃ ላይ ያለ የታይሮይድ ካንሰር (Thyroid cancer) በሚኖርበት ጊዜ በሽተኛው በብዛት በታይሮይድ እጢ አካባቢ እባጭ ይኖረዋል። በጊዜ […]

እድሜያቸው ከ40 ዓመት በላይ የሆኑ ሰዎች ምልክቶችን ከመታየታቸው በፊት የኮሎኖስኮፒ (Colonoscopy) ምርመራ የሚያደርጉባቸው 3 ምክንያቶች

የኮሎሬክታል ካንሰር (Colorectal cancer) በታይላንድ ዜጎች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር ዓይነቶች ሦስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ የተለመደ የካንሰር ዓይነት ነው። ለካንሰር ምርመራ የሚደረግ የኮሎኖስኮፒ (colonoscopy)

ላፓራኮስኮፒ ኮሌክቶሚ (ካንሰራማውን ክፍል ቆርጦ የማስወገድ ህክምና) ለትልቁ አንጀትና ሽለላአንጀት
(ኮሎሬክታል) ካንሰር ህክምና አማራጭ ነው – Colorectal Cancer Treatment

የትልቁ አንጀትና ሽለላአንጀት (ኮሎሬክታል) ካንሰር (Colorectal cancer) በሴቶችም ሆነ በወንዶች ላይ የሚከሰት በጣም የተለመደ የካንሰር አይነት ነው፡፡ የትልቁ አንጀት ካንሰር ያለባቸው ሰዎች

Concerns About Expressing Gratitude

First and foremost, I would like to express my great appreciation and gratitude for Vejthani hospital who is well- reputed and famed for its medical services all over the world. Five months ago, I was suffering from cervical cancer

በ3 ዳይሜንሽናል ዲጂታል ሞግራም (3D Digital Mammogram) እና በተመሳሳይ ሰዓት በሚደረግ ባዮፕሲ አማካኝነት የሚደረግ የጡት ካንሰር ምርመራ (Breast cancer screening)

ታይላንድ ለብዙ ተከታታይ ዓመታት በሴቶች የጡት ካንሰር (Breast cancer) ሞት መጠን የመጀመሪያውን ደረጃ ይዛ ቀጥላለች፡፡ በማሞግራም (Mammogram) ማሽን የሚደረግ የጡት ካንሰር ምርመራ (Breast cancer screening) ከጡት አልትራሳውንድ ምርመራ ጋር በጋራ

ካንሰር (Cancer) አደገኛና ከምናስበው በላይ በጣም እየተለመደ የመጣ በሽታ ነው

“ካንሰር - Cancer” በጣም አደገኛ የሆነ እና ከምናስበው በላይ እየጨመረ የመጣ በሽታ ነው። እንደ የአለም የጤና ድርጅት አዲሱ የአለማቀፍ የካንሰር መረጃ መሰረት የካንሰር ተጠቂዎች ቁጥር ወደ 19.3 ሚሊየን የጨመረ ሲሆን 10 ሚሊየን የሚሆን የካንሰር ሞት ደግሞ በ2020

የሳምባ ካንሰር (Lung cancer) በጊዜ ከተደረሰበት ሊድን ይችላል

የሳንባ ካንሰር (Lung cancer) ከቁጥጥር ውጭ በሆነ የሳንባ ሕዋሳት መመረት ምክንያት የሚመጣ በሽታ ሲሆን በመጨረሻም ካንሰራማ የሆነ የሳንባ እጢ በመመስረት የሳንባው ተግባር ይቀንሳል፡፡ እንደ ክብደቱ ዓይነት የሳንባ ካንሰር በ2 ይከፈላል እነሱም:- Non-Small Cell Lung Cancer