Search results for: cancer

PATIENTS VOICES

Ms.Sajia Akter who came to Vejthani Hospital to cure Lymphoma Cancer by Chemotherapy with Dr.Itsara Anongjanya, our hematology specialist said, “I have second stage of Lymphoma Cancer. I have been treated by a dedicated and friendly doctor. The service I have received from the doctor and the nurses was great PATIENTS

በአንጀት ውስጥ የሚገኝ ፖሊፕ (እባጭ) ካንሰር ሊሆን ይችላል (Colorectal cancer)

ዘመኑ የደረሰበት የህክምና እድገት ትልቁ አንጀት ላይ የሚፈጠሩ ፖሊፕስ የሚባሉ እባጮች ለአንጀት ካንሰር (Colorectal cancer) መንስኤዎች መሆናቸውን እንድናውቅ አስችሎናል። አብዛኛዎች ፖሊፕስ ያለባቸው በሽተኞች ፖሊፕሱ እስኪያድግና ወደ ካንሰር እስኪቀየር ምንም

የፕሮስቴት ካንሰር – Prostate Cancer

[…] ከባድ እና በፍጥነት የሚስፋፉ በመሆናቸው ልዩ ህክምና ይፈልጋሉ። ካንሰሩ የፕሮስቴት እጢው ላይ ብሻ ባለበት ሰአት (ማለትም ከመሰራጨቱ በፊት) በሽተኞች ውጤታማ የሆነ ህክምና ማግኘት ይችላሉ። ምልክቶች – Prostate Cancer’s Symptoms በዚህ ዙሪያ ያነጣጠሩ ምርምሮችን ከመስራት ባለፈ ፕሮስቴት ካንሰርን የሚያመጡ ምክንያቶች እስካሁን ምን እንደሆኑ ግልፅ አይደሉም። በመጀመሪያ ጤናማ ሴሎች ሚውቴሽን ማድረግ እንዲሁም ጤናማ ያልሆኑ ይሆናሉ ይሄም […]

What are the hospitals like in Thailand?

hospitals hospitals I was living in Canada and was diagnosed with skin cancer on my face. The surgery was considered elective as it was not melanoma cancer, I would have to wait 12–14 months to have the surgery. It would have been done at no cost if I waited for the operation.

“ቀይ ሥጋ – በፋብሪካ የተቀናበሩ ምግቦች” የአንጀት ካንሰር (Colorectal cancer) ተጋላጭነትን ይጨምራሉ

[…] በከፍተኛ ሙቀት ማዘጋጀት Polycylic Aromatic Hydrocarbons (PAHs) እና Heterocyclic Aromatic Amines የተባሉ ንጥረነገሮች እንዲፈጠሩ ያደርጋል እነዚህ ሁለቱ ካንሰር አምጭ ውህዶች ሲሆኑ ለኮሎሬክታል ካንሰር ያጋልጣሉ፡፡ የአንጀት ካንሰር (Colorectal Cancer) ተጋላጭነት እያንዳንዱ ሰው እንደሚወስደው የቀይ ሥጋ መጠን ሁሉ ይለያያል፡፡ በቀን 100 ግራም ቀይ ሥጋ መመገብ በኮሎረክታል ካንሰር የመያዝ እድልን በ17% እንደሚያሳድግ የተረጋገጠ ሲሆን በቀን 50 ግራም […]

የካንሰርን ዋና መንስኤ ከፕረሲዥን (ትክክለኛ) የካንሰር ህክምና ያግኙ እና ያክሙ

[…] የሚሰጥ ውጤታማ ሕክምናን እናስብ ይሆናል። ይህ ፕረሲዥን (ትክክለኛ) የካንሰር ህክምና በእውነት በግለሰብ ደረጃ የሚደረግ ሕክምና ያደርገዋል።” ዶ/ር ቪግሮም አክለውም ዶክተሩ የካንሰርን ዋና መንስኤ በፕረሲዥን የካንሰር ህክምና (Precision Cancer Medicine) ሲያውቅ የህክምና እቅዱን የበለጠ ግላዊ እና ውጤታማ ያደርገዋል። የሕክምና ዘዴዎችም የሚከተሉትን ያካትታሉ: ታርጌትድ ቴራፒ (Targeted Therapy): በእያንዳንዱ ታካሚ ውስጥ የካንሰር እድገትን የሚያመጣው ዘዴ ትንተና የትኛው […]

ከአፍንጫ ጀርባ ወደ አንገት መውረጃ ባለው የሰውነት ክፍል ላይ ለሚከሰት ካንሰር (Nasopharyngeal Cancer) ሊያጋልጡን የሚችሉ 4 ምክንያቶች

ከአፍንጫ ጀርባ ወደ አንገት መውረጃ ባለው የሰውነት ክፍል ላይ የሚከሰት ካንሰር (Nasopharyngeal Cancer) በምን እንደሚከሰት ትክክለኛ ምክንያቱ አልታወቀም። ይሁን እንጂ ለበሽታው አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የተለያዩ ምክንያቶች እንዳሉ ይታመናል።

የጡት ካንሰር – Breast cancer

የጡት ካንሰር (Breast cancer) ሴቶችን የሚያጠቃ በጣም የተለመደ የካንሰር አይነት ነው። የሴቶች እድሜ እየጨመረ በሄደ ቁጥር ለጡት ካንሰር ተጋላጭነታችው በዛው ልክ እየጨመረ ይሄዳል። በመሆኑም ሁሉም ሴቶች አመታዊ የጡት ካንሰርን የመለየት የማሞግራም (Mammogram) ምርመራ ማድረግ አለባቸው። እድሜያቸው ከ 40 ዓመት በላይ የሆኑ ሴቶች ቢያንስ በአመት አንድ ጊዜ የካንሰር ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል ምርመራውን ለማድረግ ትክክለኛው ጊዜ […]